የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ
ራዕይ፣
- ለአገራችን ብሎም ለክልላችን ሁለንተናዊ ብልጽግና በሙያ አስተዋፅኦ የሚያበረክት፣ ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል ተገንብቶ ማየት፤
የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የሚመጥን በዝቅተኛና በመካካለኛ ደረጃ የሰለጠነና የበቃ የሰው ሃይል በማፍራት፤ ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ብልፅግና አስተዋፅኦ ማድረግ፡፡
ዓላማ
ውጤት ተኮር የሙያ ብቃት ምዘና ሥርዓት አጠቃላይ ዓላማ ብቃት ያለው፣ ተነሳሽነትን የተላበሰ፣ ለሥራ ፈጠራ የተዘጋጀና ከለውጥ ጋር ራሱን ማስተካከል የሚችል የበቃ የሰው ሀይል በመፍጠር የክልሉን ብሎም የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማፋጠን ነው፡፡
- ታማኝነት፣
- ፍትሃዊነት፣
- አሳታፊነት፣
- ጥራት ፤
- ግልፅነት፤
- ተጠያቂነት፣
- ልህቀት፤
- ውጤታማነት፣